ማርቲን ኦዴጋርድ ስለ በርናርዶ ሲልቫ ፋውል🎙 በትክክል እያሰበ አልነበረም። ኳሱን ካቀበልኩ ከረጅም ግዜ በኋላ ነው መቶ የጣለኝ። ምን እያደረገ እንደነበር አልገባኝም። በቁርጭምጭሚቴ ላይ ተመትቻለሁ እናም በእርግጠኝነት ዛሬ በጥሩ ሁኔታ ላይ አይገኝም ነገር ግን በመጭዎቹ ቀናቶች መሻሻል እንደሚያሳይ ተስፋ አደርጋለሁ። @ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
Open in TelegramViews13,289−5%vs avg
Forwards4
Reactions76
Comments4
