ቪክቶር ዮክሬሽ ስለ ዝውውር ዜናዎች🎙 በእርግጥ በርካታ ጭምጭምታዎች ነበሩ፤ ነገር ግን ሙሉ የቅድመ ውድድር ዝግጅት ጊዜ አሳልፍያለሁ፤ ይህም ጥሩ ነበር። ትኩረቴ ሙሉ በሙሉ አርሰናል ላይ ነበር። ለእኔ መቆየቴ የተጠናቀቀ ጉዳይ ነበር። በዚህ ክለብ በመሆኔ በጣም ደስተኛ ነኝ። @ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
Open in TelegramViews20,836+66%vs avg
Forwards3
Reactions31
Comments15
