★ የአስቸኳይ የስራ ማስታወቂያ - ላርሳት ድህረ ወሊድ እንክብካቤ

EffoyJobs - Effoysira.com, @effoyjobs

Open in Telegram
#14073Text

★ የአስቸኳይ የስራ ማስታወቂያ - ላርሳት ድህረ ወሊድ እንክብካቤ ላርሳት ድህረ ወሊድ እንክብካቤ (Larsat Post Partum Care) ለአዲስ ወላጅ እናቶችና ለ ጨቅላ ህጻናት ሁለንተናዊ የድህረ-ወሊድ እንክብካቤ እና ድጋፍ የሚሰጥ ተቋም ነው። ✅ የስራ መደብ: ሼፍ / ምግብ ዝግጅት ባለሙያ - የምግብ ዝግጅት ስልጠና የወሰዳችሁ - የሀገር ዉስጥ እና የዉጭ ምግቦች በብቃት ማዘጋጀት የምትችሉ - በምግብ ዝግጅት ቢያንስ 6 ወር ልምድ ያላችሁ - እንደ አጥሚት፣ ቡላ፣ ገንፎ የአራስ ምግቦችን መስራት የምትችል ○ ደሞዝ: 13,000 የ40 ቀን 🩸መኖረያ ቤት ዉስጥ 🩸የ ስራ ሰአት ቀን ዉሎ 🩸ጾታ: ሴት 🛑 የስራ ቦታ: - ሾላ ብሪቲሽ ኢምባሲ መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች በቴሌግራም አድራሻችን @LarsatArasPackageHR ላይ በመላክ ማመልከት ትችላላችሁ።

Open in Telegram
Views32,205−17%vs avg
Forwards16
Reactions1
Comments—

Views growth

Hours after publication

Show as table
Hours after publicationViews
0 h691
3 h16,062
9 h24,593
15 h25,955
21 h28,597
28 h32,205
  1. After 24 hours28,597
  2. Total to date32,205

Reactions

  • ❤1

More from EffoyJobs - Effoysira.com

  1. 01
    Views51.4K
    Forwards257
    Reactions90
    Comments—
  2. 02
    Views51.2K
    Forwards550
    Reactions69
    Comments—
  3. 03
    Views49.8K
    Forwards118
    Reactions94
    Comments—
  4. 04
    Views48.9K
    Forwards359
    Reactions55
    Comments—
  5. 05
    Views48.7K
    Forwards88
    Reactions64
    Comments—

All posts of EffoyJobs - Effoysira.com